Popular posts from this blog
HaileSelassie's Band of Armenian Orphans
A bond forged through a common Orthodox faith left a lasting imprint on Ethiopia’s music Irina Costache | October 10, 2025 The 40 Armenian orphans with their leader, Kevork Nalbandian , in the middle holding a violin. (From the archives of St. George Armenian Apostolic Church in Addis Ababa , Ethiopia) In the spring of 1924, Ras Tafari Makonnen , Ethiopia’s crown prince, regent plenipotentiary and de facto ruler, embarked on a diplomatic world tour. His country had just become the first African nation admitted to the League of Nations , and the prince (later to become Emperor Haile Selassie ) wanted to thank the countries that had supported Ethiopia’s candidacy, display his country’s modernity and ensure its sovereignty would be respected. Before continuing toward Europe, Tafari made a stop in Jerusalem. Back home, the Ethiopian Church questioned the prince’s religious devotion, so the visit was meant to be a symbolic demonstration of his piety. Tafari made his way...
የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር
ቤታችን ፈርሶ አላወቅንም
ድንኳናችንን ሌባ ይዞብን ሄደ እኮ! ሁለት ጓደኛሞች ቀኑን ሙሉ ሲጓዙ ውለው ጭው ካለ በረሃ ላይ መሸባቸው። ድንኳናቸውን ተከሉና እራት ቀማምሰው ጋደም እንዳሉ እንቅልፍ ይዟቸው ጭልጥ አለ። ሌሊት ላይ አንደኛው ከእንቅልፉ ነቃ። ነቃና ሌላኛውን ቀሰቀሰው፣ የተቀሰቀሰው “ምነው ቀሰቀስከኝ?” አለው። “ቀጥ ብለህ ሰማዩን እይ ልልህ ነው” የተከናነበውን ገለጠና:- “አየሁት … እና?...” “እና ምን ይታይሃል? ምን ታስተውላለህ?” “ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? ከዋክብት ነዋ!” “ታዲያ ምን አስተዋልክ?” ለጥቂት ደቂቃዎች ዝም ብሎ አሰበና፣ “በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደማቅ ከዋክብት አያለሁ፣ … የከዋክብቱ አሠላለፍ በዚህ በግራ በኩል የማንቸስተር ሲቲ አሠላለፍ ይመስላል፤ የባሎቴሊ ጠጉር ቁርጥ ይታየኛል፤ … ጊዜው ዘጠኝ ሰዓት እንደ ሆነ እገምታለሁ፤ … በመንፈሳዊ ዐይን እንየው ካልክ ደግሞ፣ እግዚአብሔር በኃይሉ ታላቅ አምላክ እንደሆነ፣ ሰው ግን ትቢያ እንደሆነ እገነዘባለሁ ...” ጓደኛውም ተቀብሎ፣ “አይ ወንድሜ ... ተኝተን ድንኳናችንን ሌባ ይዞብን ሄደ እኮ!...” አለው።
ኢትዮጵያ
ይ ቺ ና ት የ ኔ ም ድ ር በ ፍ ቅ ሬ ቶ ሎ ሳ ግን እኮ እዚህም ኢዮሄ! እልልሻለሁ፤ አለቅሥልሻለሁ ለብቻዬ ከመላው ምድረገጽ ለሥቃይ፣ ለርሀብ፣ ለምን? ለምን? ተመረጠች ኢትዮጵያዬ! በኃጢዓትዋ ነው ይሉኛል ቄሱ፤ መልሳቸው አንጀቴን ላያረካ ኃጢዓትሽ ይብስ ይሆን ከአውሮፓና ከአሜሪካ? እግዜር ስለሚያፈቅራት ነው የሚቀጣት ይላሉ ቄሱ አባትም የሚቀጣው የገዛ ልጁን ብቻ ነው የሚወደውን እንደራሱ ሌሎቹን የማይቀጣቸው ስላይደሉ ነው የሱ። እሥራኤል እግዜር የመረጠው ሕዝቡ ሆኖት ባምላኩ ላይ ስላመፀ፣ በርሀብ፣ በቸነፈር፣ በጦርነት ቀጥቶት፣ በመላው ዓለም በታትኖት ኋላ ግን ሕዝበ እሥራኤል ቢፀፀት ጥፋተኛነቱን ተቀብሎ እንደገና ሠብሥቦ ነፍሥ ዘራበት፣ እንደሌላው አልጣለውም ጥሎ ኢትዮጵያም እግዚኦ ካለች፣ ይታረቃታል በቃሽ ብሎ። ፖለቲከኛውንም ስጠይቀው የራሱን መልሥ ይሠጠኛል በመንግሥት፣ በተፈጥሮና በአስተራረስ ጥፋት ነው ይለኛል። ባለታሪኩንም ባናግረው “ካክሱም በፊት ያለውንኳ ብንተወው ተነግሮ ስለማይጨረስ ካክሱም መመሥረት አንሥቶ እስከጣሊያን ወረራ ድረሥ የኢትዮጵያን ታሪክ ብንመረምረው ባለፈው ሃምሣ ዓመት ብቻ * ከውጭ ወራሪ ጋር መተላለቅ፣ ርሥበርሥ መተራረድ ነው ባለም የሌለው አቻ የደም መፍሠሥ ታሪክ ነው ታሪክዋ የኢትዮጵያ ታዲያ መቸ ሠላም አግኝታ ትሻሻል? ይለኛል የታሪኩ ባለሞያ። መንሥኤው ሰው-ሠራሽ ይሁን የእግዜር ቊጣ፣ ወይም የተፈጥሮ ሐቊ ተርበሻል፣ ተራቊተሻል፣ ደምተሻል ኢትዮጵያዬ ምክንያት ቢደረደር አይበጅም ዘንድሮ። እኔ ልጅሽ ግን አምናለሁ፣ ይኸ ቀውጢ ቀንሽ ተሽሮ በጥጋብ፣ በብልጽግና፣ በፍቅር፣ በሠላም ተቀይሮ ዛሬ ለርሀብና ለጦርነት ተጋልጠሽ እንደተዋረድሽ፣ ነገ አንቺነትሽ ተከብሮ አንቺ ለመላው ...
Comments
Post a Comment